መንግሥት ለዘርፉ የሰጠውን ትኩረት ተከትሎ የኢትዮጵያ ቡና የወጪ ንግድ በፍጥነት እያደገ መምጣቱ ተነገረ

ሰብስክራይብ
መንግሥት ለዘርፉ የሰጠውን ትኩረት ተከትሎ የኢትዮጵያ ቡና የወጪ ንግድ በፍጥነት እያደገ መምጣቱ ተነገረባለፈው የበጀት ዓመት የኢትዮጵያ ቡና ኢንዱስትሪ ከምንግዜም የበለጠ ገቢ እንዳስመዘገበ እና ባለፉት ስድስት ወራት 908 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ማስገኘቱን፤ የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሰብስብ አባፊራ ተናግረዋል። የቡና ምርታማነትን ለማሻሻል የሁሉም ባለድርሻ አካላት የጋራ ርብርብ እንደሚያስፈልግ ኃላፊው አጽንኦት ሰጥተዋል። ኢትዮጵያ በያዝነው በጀት ዓመት ከ400,000 ቶን በላይ ቡና ወደ ውጭ በመላክ፤ ከቡና የወጪ ንግድ 2 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ለማግኘት አቅዳለች ሲል የመንግሥት ሚዲያ ዘግቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0