የአረብ ሀገራት የትራምፕን የሰፈራ ሀሳብ ውድቅ አደረጉ

ሰብስክራይብ
የአረብ ሀገራት የትራምፕን የሰፈራ ሀሳብ ውድቅ አደረጉ ግብፅ፣ ዮርዳኖስ፣ ሳዑዲ አረቢያ፣ ኳታር፣ የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች፣ የፍልስጤም አስተዳደር እና የአረብ ሊግ ፍልስጤማውያንን ከጋዛ ወይም ከዌስት ባንክ ለማፈናቀል የሚደረግ ማንኛውንም ሙከራ ውድቅ እንደሚያደርጉ በጋራ ባወጡት መግለጫ አረጋግጠዋል። ትራምፕ ጋዛውያንን ወደ ግብፅ እና ዮርዳኖስ ለማዛወር ያቀረቡትን ሃሳብ እንደማይቀበሉ በመግለፅ፤ ለፍልስጤማውያን መብት እና የሁለት ሀገራት መፍትሄ ድጋፍ መስጠታቸውን እንደሚቀጥሉ አስረግጠዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0