የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በሱዳን ዳርፉር ኤል ፋሽር ከተማ እየተባባሰ የመጣው ጥቃት "በጣም እንዳሳሰበው" ገለጸ

ሰብስክራይብ
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በሱዳን ዳርፉር ኤል ፋሽር ከተማ እየተባባሰ የመጣው ጥቃት "በጣም እንዳሳሰበው" ገለጸበተጨማሪም በሁለቱ ተዋጊ ወገኖች መካከል "አስቸኳይ" ተኩስ አቁም እንዲደረግ አርብ ምሽት ባወጣው መግለጫ ጥሪ አቅርቧል።ድርጅቱ በተለይ በኤል ፋሽር በሚገኘው የሳዑዲ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ላይ የተፈፀመውን የተባባሰ ጥቃት "በጥብቅ አውግዟል"። በጎርጎሮሳውያኑ ጥር 24 በተፈፀመው ጥቃት ከ70 በላይ የህክምና እርድታ እያገኙ የነበሩ ታካሚዎች እና ዘመዶቻቸው የተገደሉ ሲሆን በደርዘን የሚቆጠሩ ደግሞ ጉዳት የደረሰባቸው መሆኑ ተዘግቧል።የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ "በዳርፉር ትልቁ ከተማ ውስጥ ብቸኛውን በስራ ላይ በነበረው ሆስፒታል" ላይ የደረሰውን ጥቃት ቀደም ሲል አውግዘዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0