የሩሲያ ድርጅቶች ኢትዮጵያ ውስጥ የሚመረቱ ምርቶቻቸውን ሀገረኛ ለማድረግ መንገዶችን እየፈለጉ እንደሆነ የሩሲያ ባለስልጣን ተናገሩ

ሰብስክራይብ
የሩሲያ ድርጅቶች ኢትዮጵያ ውስጥ የሚመረቱ ምርቶቻቸውን ሀገረኛ ለማድረግ መንገዶችን እየፈለጉ እንደሆነ የሩሲያ ባለስልጣን ተናገሩባለስልጣኑ ምርቱ የማዳበሪያ ምርትን እና መኪና መገጣጠሚያን ያካትታል ብለዋል። "ኢትዮጵያ ከፍተኛ የሸማቾች ገበያ ካሉባቸው የአፍሪካ ሀገሮች አንዷ ናት" ሲሉ በሩሲያ የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የሁለትዩሽ ትብብር ዳይሬክተር የሆኑት ፓቬል ካልምቼክ ተናግረዋል።ባለስልጣኑ አክለውም የሩሲያ - ኢትዮጵያ የጋራ ፕሮጀክቶች እና በሌሎች ዘርፎች ላይ ያላቸው ትብብር በበይነመንግስታቱ ኮሚሽን እቅድ በተያዘበት ማእቀፍ ውስጥ የተስማሙባቸውን የኢኮኖሚ፣ የሳይንሳ፣ የቴክኒካዊ ትብብር እና ንግድ እንደሚያካትት ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0