ፍልስጤም በጋዛ  ያለውን ጦርነት ለማቆም ከትራምፕ አስተዳደር ጋር ለመስራት ዝግጁ መሆኗን በተመድ የፍልስጤም መልእክተኛ ተናገሩ

ሰብስክራይብ
ፍልስጤም በጋዛ  ያለውን ጦርነት ለማቆም ከትራምፕ አስተዳደር ጋር ለመስራት ዝግጁ መሆኗን በተመድ የፍልስጤም መልእክተኛ ተናገሩ "ይሄ ጦርነት እንዲቆም፣ ያለ ምንም ቅደመ ሁኔታ በአስቸኳይ ተኩስ እንዲቆምና ተጨማሪ የሰው ህይወት እንዳይጠፋ ከእኛ ጋር መስራት ከሚፈልጉ ጋር አብረናቸው ለመስራት ዝግጁ ነን። እንዲሁም ማንኛውንም ለግብቻን ቅርብ ሀሳብ ያለውን አካል ለመስማት ዝግጁ ነን" በማለት በተመድ የፍልስጤም አምባሳደር ሪያድ ማንሶር ለአርአይኤ ኖቮስቲ የትራምፕ አስተዳደር ወደ ስልጣን መምጣት ጋር ተያይዞ በሰጡት አስተያየት ተናግረዋል።ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፤በሀማስ የተወሰዱ እስራኤላውያን ታጋቾች ከበዓለ ሲመታቸው በፊት የማይለቀቁ ከሆነ "በመካከለኛው ምስራቅ ከበዳ ችግር ይፈጠራል" ሲሉ በታህሳስ ወር መጀመሪያ ላይ አስጠንቅቀዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦  APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0