የሶሪያ ጦር ከአሸባሪ ቡድኖች ጋር ውጊያ በሚካሄድበት ግንባር ይዞታውን ለማጠናከር ተጨማሪ ኃይል ማሰማራቱን የሶሪያ ጦር እዝ አስታወቀ

ሰብስክራይብ
የሶሪያ ጦር ከአሸባሪ ቡድኖች ጋር ውጊያ በሚካሄድበት ግንባር ይዞታውን ለማጠናከር ተጨማሪ ኃይል ማሰማራቱን የሶሪያ ጦር እዝ አስታወቀ በኢድሊብ እና አሌፖ ክልል ከሶሪያ ጦር ጋር በተደረገ ፍልሚያ በመቶዎች የሚቆጠሩ አሸባሪዎች መደምሰሳቸው ተገልጿል። በእነዚህ ክልሎች ውስጥ በተፈፀመው ጥቃት በርካታ የውጭ ሀገር ቅጥረኞች እንደተሳተፉ የሶሪያ ወታደራዊ እዝ አስታውቋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0