🪖 ሩሲያ አፍሪካን በፀጥታና መከላከያ ጉዳዮች ለመርዳት የተቻላትን ሁሉ እንደምታደርግ ሰርጌ ላቭሮቭ ጠቆሙ

ሰብስክራይብ
🪖 ሩሲያ አፍሪካን በፀጥታና መከላከያ ጉዳዮች ለመርዳት የተቻላትን ሁሉ እንደምታደርግ ሰርጌ ላቭሮቭ ጠቆሙ "ዩክሬናውያን ከማሊ ህጋዊ መንግሥት ጋር የሚዋጉ አሸባሪ ድርጅቶችን እየደገፉ እንደሆነ ተረጋግጧል። በቅርቡ በማሊ ወታደሮች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደረሰውን ጥቃት የፈጸሙት ከዩክሬናውያን ጋር ግኑኝነት ያላቸው አሸባሪዎች ናቸው...በእርግጥም ይህ ውንብድና ነው፤ በራሳቸው አስተሳሰብ እና በመረጡት የልማት መንገድ መጓዝ የሚፈልጉ አፍሪካውያንን የጸጥታ እና መከላከል አቅም ለማረጋገጥ የተቻለንን ሁሉ እናደርጋለን። ይህንም እያደረግን ነው” ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በጋዜጣዊ መግለጫቸው ላይ ተናግረዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0