የሩሲያ ጦር በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ ዶሊኖቭካ መንደርን ነፃ እንዳወጣ የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ በሚኒስቴሩ ዕለታዊ ሪፖርት የተነሱ ተጨማሪ መግለጫዎች፦ ▪ባሳለፍነው ሳምንት የዩክሬን ጦር ያጣው የሰራዊት ብዛት 16,960 ደርሷል። ▪የሩሲያ ጦር ባለፉት ሰባት ቀናት ውስጥ 18 መንደሮቾን (10ሩን በኩርስክ ክልል) ነጻ አውጥቷል። ▪ባሳለፍነው ሳምንት በዩክሬን በሚገኙ የመከላከያ ኢንደስትሪ ኢንተርፕራይዞች፣ ኢነርጂ ኢንዱስትሪዎች፣ ወታደራዊ የአየር ማረፊያዎች፣ የጥይት መጋዘኖች እና የዩክሬን ጦር የስምሪት ቦታዎች ላይ 39 የቡድን ጥቃቶች ተካሂደዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- ለ iOS በአፕ ስቶር ለአንድሮይድ ስልኮች በGoogle Play ወይም በዚህ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ ጦር በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ ዶሊኖቭካ መንደርን ነፃ እንዳወጣ የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
የሩሲያ ጦር በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ ዶሊኖቭካ መንደርን ነፃ እንዳወጣ የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ጦር በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ ዶሊኖቭካ መንደርን ነፃ እንዳወጣ የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ በሚኒስቴሩ ዕለታዊ ሪፖርት የተነሱ ተጨማሪ መግለጫዎች፦ ▪ባሳለፍነው ሳምንት የዩክሬን ጦር ያጣው የሰራዊት ብዛት 16,960 ደርሷል።... 13.09.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-09-13T17:17+0300
2024-09-13T17:17+0300
2024-09-13T17:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩሲያ ጦር በዶንዬትስክ ህዝቦች ሪፐብሊክ ዶሊኖቭካ መንደርን ነፃ እንዳወጣ የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
17:17 13.09.2024 (የተሻሻለ: 17:44 13.09.2024)
ሰብስክራይብ