በባንግላዲሽ የደረሰው የጎርፍ አደጋ የ31 ሰዎችን ህይወት ቀጥፏል

ሰብስክራይብ
በባንግላዲሽ የደረሰው የጎርፍ አደጋ የ31 ሰዎችን ህይወት ቀጥፏልበአደጋው ከ5.8 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ጎዳት የደረሰባቸው ሲሆን በአደጋው ​​ለተጎዱ ክልሎች 380,000 ዶላር መመደቡን የባንግላዲሽ የዜና ፖርታል ዴይሊ ኦብዘርቨር ዘግቧል።ቀደም ሲል የህንድ መገናኛ ብዙሃን በባንግላዲሽ አዋሳኝ በሆነችው በህንድ ትሪፑራ ግዛት በደረሰ የጎርፍ አደጋ በትንሹ 20 ሰዎች መሞታቸውን እና 1.7 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ላይ ጉዳት ማድረሱን ዘግበዋል። በክረምቱ ወራት መጀመሪያ ላይ በደቡብ እና ደቡብ ምስራቅ እስያ በጣለው ዝናብ ምክንያት የጎርፍ መጥለቅለቅ እና የመሬት መንሸራተት መከሰቱን ተከትሎ ለበርካታ ሰዎች ሞት፣ ንብረት መውደም መንስኤ ከመሆኑም በላይ በእርሻ መሬት ላይ ጉዳት አድርሷል።ምስሎቹ ከማህበራዊ አውታረመረቦች የተገኙ ናቸውስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0