የቴሌግራም ሃላፊ ዱሮቭ በዋስ ተፈትቷል

ሰብስክራይብ
የቴሌግራም ሃላፊ ዱሮቭ በዋስ ተፈትቷልዱሮቭ ስድስት ክሶች የቀረቡበት ሲሆን፤ ህገወጥ ግብይቶችን ለመፈጸም የሚያስችል መድረክን ማስተዳደርን የሚለው እንደሚገኝበት የፓሪስ አቃቤ ህግ ጽህፈት ቤት ገልጿል።ፈረንሳይን ለቆ እንዳይወጣ እገዳ የጣለበት ከመሆኑም ሌላ  5 ሚሊዮን ዩሮ ዋስትና እንዲያስይዝ ወሳኔ መተላለፉን የፓሪስ አቃቤ ህግ ቢሮ አስታውቋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0