በሩስያዋ ቭላዲቮስቶክ ከተማ ውስጥ የመከለያ ግንብ ፈርሶ ጉዳት ደርሷል

ሰብስክራይብ
በሩስያዋ ቭላዲቮስቶክ ከተማ ውስጥ የመከለያ ግንብ ፈርሶ ጉዳት ደርሷልሰባት መኪኖች ጉዳት ሲደርስባቸው በሰው ላይ ግን ምንም የደረሰ ጉዳት አለመኖሩ ተገልጿል።የቪዲዮ ምስሉ ከማህበራዊ ሚዲያ የተወሰደ ነውስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0