ቡርኪናፋሶ በሀገሪቱ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ለማቋቋም ውሳኔ ማስተላለፏ ተዘግቧል

ሰብስክራይብ
ቡርኪናፋሶ በሀገሪቱ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ለማቋቋም ውሳኔ ማስተላለፏ ተዘግቧል ተጠባባቂው ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ትራኦሬ የኤጀንሲው መመስረት ለቡርኪናፋሶ የሃይል ነፃነት እና ኢንዳስትሪያላላይዜሽን ዋስትና እንደሚያስገኝ፣ እንዲሁም የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተደራሽነትን እንደሚያሰፋ መናገራቸው እሮብ ዕለት ተዘግቧል። በሰኔ ወር የሩሲያ መንግስት የኒውክሌር ኮርፖሬሽን ሮሳቶም ተወካዮች በዋጋዱጉ ከቡርኪናፋሶ የኢነርጂ ሚኒስትር ያኮባ ዛብሬ ጎባ ጋር በሀገሪቱ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ግንባታ ዙሪያ መወያየታቸው ይታወሳል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0