ሊቢያ እና ናይጄሪያ በአፍሪካ ከፍተኛ የነዳጅ ክምችት ያለቸው ሀገራት ናቸው።

ሰብስክራይብ
ሊቢያ እና ናይጄሪያ በአፍሪካ ከፍተኛ የነዳጅ ክምችት ያለቸው ሀገራት ናቸው። ግሎባል ፋየር ፓወር  ያወጣው አዲስ ደረጃ በርካታ የአፍሪካ ሀገራት ከፍተኛ የተረጋገጠ ወይም በንግድ ሊወጣ የሚችል የነዳጅ ክምችት እንዳላቸው አሳይቷል። ከፍተኛ ክምችት ያላቸው የአፍሪካ ሀገራት ከታች የተዘረዘሩት ናቸው፦ ሊቢያ በ50 ቢልየን በርሜል ክምችት አላት። ናይጄሪያ በ37 ቢልየን በርሜል ክምችት አላት። አልጄሪያ 12.2 ቢልየን በርሜል ክምችት አላት። አንጎላ 7.78 ቢልየን በርሜል ክምችት አላት። ሱዳን በ5 ቢልየን በርሜል ከአፍሪካ 5 ደረጃን ይዛለች። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0