ስዊድን ማሊ ከኪዬቭ ጋር የነበራትን ግኑኝነት ማቋረጧን ተከትሎ ለባማኮ እርዳታ እንዳቆመች በመግለጿ ማሊ የሚገኙት የስዊድን አምባሳደር ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ እንደተነገራቸው የማሊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ

ሰብስክራይብ
ስዊድን ማሊ ከኪዬቭ ጋር የነበራትን ግኑኝነት ማቋረጧን ተከትሎ ለባማኮ እርዳታ እንዳቆመች በመግለጿ ማሊ የሚገኙት የስዊድን አምባሳደር ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ እንደተነገራቸው የማሊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ በቲንዛዎቴን ክልል በማሊ ጦር ላይ የደረሰውን ጥቃት አስመልክቶ ኪዬቭ በአካባቢው የሚገኙ አሸባሪዎችን ደግፋለች በማለት የከሰሰችው ማሊ ከዩክሬን ጋር የነበራትን ዲፕሎማሲያዊ ግኑኝነት ሐምሌ 29 ቀን አቋርጣለች። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0