ግዙፉ የስዊዘርላንድ ግሌንኮር ኩባንያ በተመሰረተበት የሙስና ክስ ከ150 ሚሊዮን ዶላር በላይ ቅጣት እና ካሳ ለዲሞክራቲክ ኮንጎ ሊከፍል ነው

ሰብስክራይብ
ግዙፉ የስዊዘርላንድ ግሌንኮር ኩባንያ በተመሰረተበት የሙስና ክስ ከ150 ሚሊዮን ዶላር በላይ ቅጣት እና ካሳ ለዲሞክራቲክ ኮንጎ ሊከፍል ነውየስዊዘርላንድ ፍርድ ቤት የሸቀጦች ንግድና ማዕድን ኩባንያው ላይ የሙስና ወንጀል ክስን ለአራት ዓመታት ምርመራ ካደረገ በኋላ ነው ገንዘቡን እንዲከፍል ትእዛዝ ያስተላለፈው። አቃቤ ህግ ግሌንኮርን እ.አ.አ በ2011 የኮንጐን ባለስልጣናት ጉቦ እንዳይቀበሉ ለመከላከል እርምጃዎችን አልወሰደም በማለት ከመክሰሱም ባሻገር፤ ኩባንያው በሁለት የማዕድን ኩባንያዎች ውስጥ አነስተኛ የአክሲዮን ድርሻ በመያዙ ነው ሲል መግለጫው አመልክቷል።ሆኖም ግሌንኮር ምርመራው ከተጀመረ እ.አ.አ አቆጣጠር ሰኔ 2020 ጀምሮ ትብብር በማድረጉ ቅጣቱ እንዲቀነስለት ሆኗል ተብሏል።ኩባንያው የአቃቤ ህግን ውሳኔ አልስማማበትም ቢልም ይግባኝ ላለማለት ግን መወስኑን ገልጿል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0