ቱርክ ደቡብ አፍሪካ በእስራኤል ላይ ያቀረበችውን ክስ በመቀላቀል በሄግ ለሚገኘው አለም አቀፍ ፍርድ ቤት ሰነዶችን ማስገባቷን የገዥው ፍትህ እና ልማት ፓርቲ ቃል አቀባይ ተናግረዋል።

ሰብስክራይብ
ቱርክ ደቡብ አፍሪካ በእስራኤል ላይ ያቀረበችውን ክስ በመቀላቀል በሄግ ለሚገኘው አለም አቀፍ ፍርድ ቤት ሰነዶችን ማስገባቷን የገዥው ፍትህ እና ልማት ፓርቲ ቃል አቀባይ ተናግረዋል። "ይህ የዘመናችን ናዚዎች ከሚፈጽሙት ግፍ የሰውን ልጅ ለመጠበቅ የተወሰደ ጠቃሚ እርምጃ ነው። ኔታንያሁ እና መላው ቡድናቸው ለፈጸሙት የዘር ማጥፋት ወንጀል ለፍርድ እንዲቀርቡ ጥረታችንን እንቀጥላለን" ሲሉ ኦመር ሴሊክ ተናግረዋል።ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0