የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ቱዋዴራ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ሞሉዋ በሀገሪቱ ላይ ተጥሎ የቆየውን የጦር መሳሪያ እገዳ መነሳት ከህዝቡ ጋር አከበሩ የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት በ2013 በሀገሪቱ የተቀሰቀሰውን የእርስ በርስ ጦርነት ተከትሎ ጥሎት የነበረውን የጦር መሳሪያ ሽያጭ እገዳ እ.አ.አ. ሐምሌ 30 ቀን አንስቷል። በሀገሪቱ ውስጥ በሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ቡድኖች ላይ የተቀመጠው የጦር መሳሪያ ሽያጭ ክልከላ ባለበት ይቀጥላል። የማዕከላዊ አፍሪካ ዲፕሎማቶች ውሳኔውን “የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክን እና የሕዝቦቿን ክብር የመለሰ ታሪካዊ ምዕራፍ” ሲሉ አወድሰውታል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ቱዋዴራ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ሞሉዋ በሀገሪቱ ላይ ተጥሎ የቆየውን የጦር መሳሪያ እገዳ መነሳት ከህዝቡ ጋር አከበሩ
የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ቱዋዴራ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ሞሉዋ በሀገሪቱ ላይ ተጥሎ የቆየውን የጦር መሳሪያ እገዳ መነሳት ከህዝቡ ጋር አከበሩ
Sputnik አፍሪካ
የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ቱዋዴራ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ሞሉዋ በሀገሪቱ ላይ ተጥሎ የቆየውን የጦር መሳሪያ እገዳ መነሳት ከህዝቡ ጋር አከበሩ የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት በ2013 በሀገሪቱ የተቀሰቀሰውን የእርስ በርስ ጦርነት... 01.08.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-08-01T18:39+0300
2024-08-01T18:39+0300
2024-08-01T19:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ቱዋዴራ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ሞሉዋ በሀገሪቱ ላይ ተጥሎ የቆየውን የጦር መሳሪያ እገዳ መነሳት ከህዝቡ ጋር አከበሩ
18:39 01.08.2024 (የተሻሻለ: 19:20 01.08.2024)
ሰብስክራይብ