የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ የሃማስ ፖሊት ቢሮ ሃላፊ ግድያን አስመልክቶ ከኢራን ተጠባባቂ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሊ ባገሪ ጋር በስልክ ተወያዩ

ሰብስክራይብ
የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ የሃማስ ፖሊት ቢሮ ሃላፊ ግድያን አስመልክቶ ከኢራን ተጠባባቂ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሊ ባገሪ ጋር በስልክ ተወያዩ ሁለቱ ባለስልጣናት የፖለቲካ ግድያው ተቀባይነት እንደሌለው እና ድርጊቱ የሚያስከትለውን እጅግ አደገኛ መዘዝ አንስተዋል። ላቭሮቭ በጋዛ ሰርጥ እና በአጠቃላይ በመካከለኛው ምስራቅ ያለው ሁኔታ ላይ ተጽእኖ ማሳደር የሚችሉ ሁሉም አካላት ወደ ተጨማሪ አለመረጋጋት ሊያመሩ ከሚችሉ እርምጃዎች እንዲታቀቡም ጥሪ አቅርበዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0