የቱኒዚያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ጥቅምት 6 ይካሄዳል

ሰብስክራይብ
የቱኒዚያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ጥቅምት 6 ይካሄዳል "እ.አ.አ ሐምሌ 2፣ 2024 የሪፐብሊኩ ፕሬዝዳንት ካይስ ሰይድ ጥቅምት 6፣ 2024 ለሚደረገው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ መራጮችን ለመጋበዝ አዋጅ አውጥተዋል" ሲል ከሳይድ ቢሮ የታተመው አዋጅ አስነብቧል። ሳይድ ከ2019 ጀምሮ በስልጣን ላይ የነበሩ ሲሆን ለሁለተኛ ጊዜ መወዳደር ይችላሉ። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0