ካንዬ ዌስት ሞስኮ ገብቷል - የቴሌግራም ቻናሎች የታዋቂው ራፐር በሩሲያ ዋና ከተማ አውራ ጎዳናዎች ላይ ሲራመድ የሚያሳይ ቪዲዮ እያሰራጩ ነው።

ሰብስክራይብ
ካንዬ ዌስት ሞስኮ ገብቷል - የቴሌግራም ቻናሎች የታዋቂው ራፐር በሩሲያ ዋና ከተማ አውራ ጎዳናዎች ላይ ሲራመድ የሚያሳይ ቪዲዮ እያሰራጩ ነው። በኋላ በ VK (የሩሲያ ማህበራዊ አውታረ መረብ) አካወንቱ ላይ "ሄሎ ሞስኮ" ብሎ በመጻፍ ጉብኝቱን አረጋግጧል። በመገናኛ ብዙኃን ዘገባዎች መሠረት የአማሪካው ሾውቢዝ ኮከብ ፣አሁን ላይ ይፋዊ ስሙ ዬ  ወደ ሩሲያ የመጣው የሩሲያዊውን ፋሽን ዲዛይነር ጎሻ ሩብቺንስኪ ልደት ለማክበር ነው። ሁለቱ ግለሰቦች የረጅም ጊዜ ወዳጅነት ያላቸው ሲሆን ፤እ.ኤ.አ ከታህሳስ 2023 ጀምሮ ሩብቺንስኪ በካኔ ዌስት ባለቤትነት የተያዘው የዬዚ ኩባንያ ዲዛይን ክፍል ኃላፊ ሆነ እየሠራ ነው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0