ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ!
ተስፋ የቆረጡ የለንደን የመኪና ባለቤቶች መኪናቸውን ከዛፍ ጋር በሰንሰለት በማሰር ውድ ተሽከርካሪዎቻቸውን ከመሰረቅ ለመከላከል እየሰሩ ነው።
ግራ የገባቸው አሽከርካሪዎች መኪናቸውን ከዛፍ ጋር በሰንሰለት የማሰር እርምጃ ውስጥ የገቡት፤ የለንደን ሌቦች የመኪናውን ቁልፍ አልባ መግቢያ ተጠቅመው በሰከንዶች ውስጥ ተሽከርካሪዎቹን መስረቅ ከጀመሩ በኋላ ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ!
ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ!
Sputnik አፍሪካ
ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ! ተስፋ የቆረጡ የለንደን የመኪና ባለቤቶች መኪናቸውን ከዛፍ ጋር በሰንሰለት በማሰር ውድ ተሽከርካሪዎቻቸውን ከመሰረቅ ለመከላከል እየሰሩ ነው። ግራ የገባቸው አሽከርካሪዎች መኪናቸውን ከዛፍ ጋር በሰንሰለት የማሰር እርምጃ... 30.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-30T12:46+0300
2024-06-30T12:46+0300
2024-06-30T13:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий