ኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ያስመዘገበቻቸው ውጤቶች ሀገሪቱ ተረጂነቷን ሙሉ በሙሉ ልታስወግድ እንደምትችል ያስመሰከረ ነው ሲሉ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ተናገሩ
ንግግሩን ያደረጉት “ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ክብር፣ ነጻነት እና ሉዓላዊነት” በሚል መሪ ሐሳብ በተካሄደው የውይይት መድረክ ላይ ነው።
አለሙ ስሜ በግብርና በተለይም በደረቃማ ወራት መስኖን በመጠቀም ስንዴን ማምረት መቻሉን እንዲሁም በኢንዱስትሪው ዘርፍ የታዩ እድገቶችን አንስተዋል።
ሀገሪቱ ያላትን የተፈጥሮ ሀብት በአግባቡ ተጠቅማ ተረጂነትን ለመቀነስ የያዘችውን ግብ ለማሳካት የሀገሪቱ አመራሮች ቆራጥ እርምጃ ሊወስዱ ይገባል ሲሉም አፅንኦት ሰጥተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ያስመዘገበቻቸው ውጤቶች ሀገሪቱ ተረጂነቷን ሙሉ በሙሉ ልታስወግድ እንደምትችል ያስመሰከረ ነው ሲሉ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ተናገሩ
ኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ያስመዘገበቻቸው ውጤቶች ሀገሪቱ ተረጂነቷን ሙሉ በሙሉ ልታስወግድ እንደምትችል ያስመሰከረ ነው ሲሉ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ያስመዘገበቻቸው ውጤቶች ሀገሪቱ ተረጂነቷን ሙሉ በሙሉ ልታስወግድ እንደምትችል ያስመሰከረ ነው ሲሉ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ተናገሩ ንግግሩን ያደረጉት “ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ክብር፣ ነጻነት... 23.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-23T12:37+0300
2024-06-23T12:37+0300
2024-06-23T13:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ያስመዘገበቻቸው ውጤቶች ሀገሪቱ ተረጂነቷን ሙሉ በሙሉ ልታስወግድ እንደምትችል ያስመሰከረ ነው ሲሉ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ተናገሩ
12:37 23.06.2024 (የተሻሻለ: 13:20 23.06.2024)
ሰብስክራይብ