ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የሀገራቱን ህዝቦች እና መንግሥታት ግንኙነት በማሳደግ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ከፍ እንደሚደርጉ ተገለፀ
ይህን የገለፁት በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ ናቸው።
አደም ፋራህ ከሩሲያ ዩናይትድ ፓርቲ ጠቅላይ ምክር ቤት ምክትል የጽሕፈት ቤት ሃላፊ አንድሬ ክሊሞቭ ጋር ከሰኔ 9 እስከ 12 በሚካሔደው "የዓለም አብላጫ ለብዙኃን ሥርዓት" መድረክ ጎን ለጎን ውይይት አካሂደዋል።
በውይይቱ የቆየ ታሪክ ስላለው ጠንካራ የሩሲያ እና ኢትዮጵያ ግንኙነት የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንቱ አውስተዋል።
ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል እንድትሆን የሩስያ መንግስት እና ዩናይትድ ሩሲያ ፓርቲ ላደረጉት ድጋፍ አመስግነው ለሀገሪቱ ዲፕሎማሲያዊ ጥረት ትልቅ እድገት እንደሆነ ተናግረዋል።
የኢትዮጵያን የግብርና ምርቶች እንደ ቡና፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ ሰሊጥ እና የተለያዩ የእህል ዓይነቶችን በቀጥታ ወደ ሩሲያ ገበያ ለመላክ የሚያስችል ምቹ ሁኔታ መፍጠር አስፈላጊ መሆኑንም አስምረውበታል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የሀገራቱን ህዝቦች እና መንግሥታት ግንኙነት በማሳደግ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ከፍ እንደሚደርጉ ተገለፀ
ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የሀገራቱን ህዝቦች እና መንግሥታት ግንኙነት በማሳደግ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ከፍ እንደሚደርጉ ተገለፀ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የሀገራቱን ህዝቦች እና መንግሥታት ግንኙነት በማሳደግ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ከፍ እንደሚደርጉ ተገለፀ ይህን የገለፁት በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ... 16.06.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-06-16T20:00+0300
2024-06-16T20:00+0300
2024-06-16T20:20+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የሀገራቱን ህዝቦች እና መንግሥታት ግንኙነት በማሳደግ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ከፍ እንደሚደርጉ ተገለፀ
20:00 16.06.2024 (የተሻሻለ: 20:20 16.06.2024)
ሰብስክራይብ