ምዕራባውያን ዋነኛ የአሸባሪዎች የጦር መሳሪያ አቅራቢ ናቸው፤ ይህ ደግሞ ወደ ዩክሬን በሚልኩት የጦር መሳሪያ ታይቷል ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ፤ ዛሬ በሴንትፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ጉባኤ #SPIEF2024 ላይ ተናግረዋል።

ሰብስክራይብ
ምዕራባውያን ዋነኛ የአሸባሪዎች የጦር መሳሪያ አቅራቢ ናቸው፤ ይህ ደግሞ ወደ ዩክሬን በሚልኩት የጦር መሳሪያ ታይቷል ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ፤ ዛሬ በሴንትፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ጉባኤ #SPIEF2024 ላይ  ተናግረዋል። እንደ ዲፕሎማቷ ከሆነ ምዕራባውያን ወደ ዩክሬን የሚልኩት የጦር መሳሪያዎች በኪየቭ በኩል ፤በአፍሪካ፣ በመካከለኛው ምስራቅ እና በምዕራብ አውሮፓ ውስጥ ላሉ አሸባሪ ድርጅቶች ይጓጓዛሉ። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0